initial conversion

This commit is contained in:
Larry Versaw 2021-03-04 14:33:38 -07:00
parent 2dcbfa029b
commit 1ac7a85bc7
10597 changed files with 57050 additions and 3 deletions

3
1ch/01/08.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
# በምድር ላይ የመጀመሪያው ድል ኣድራጊ ሃያል ማን ነበር?
ናምሩድ የኩሽ ልጅ በምድር ላይ የመጀመሪያው ድል አድራጊ ሃያል ነበር።

3
1ch/01/17.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
# አንዱ የኤቤር ወንድ ልጅ ለምን ፋሌቅ ተባለ?
በእርሱ ዘመን ምድር ስለተከፈለች ነበር።

3
1ch/01/43.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
# ንጉስ በእስራኤል ላይ ሳይነግስ በምድር ላይ ንጉስ የነበረው ኣገር ማን ነበር?
በእስልራኤል ልጆች ላይ ንጉስ ሳይነግስ በኤዶም ምድር ንጉስ ነበር።

3
1ch/02/03.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
# በ ይ ሁ ዳ ወ ን ድ ል ጅ በ ዔ ር ላ ይ ም ም ን ደ ረ ሰ?
በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ስለሆነ እግዚአብሔር ቀሰፈው

3
1ch/02/05.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
# አ ካ ን በ እ ስ ራ ኤ ል ላ ይ እ ን ዴ ት ጥ ፋ ት ሊያ መ ጣ ቻ ለ?
ለእግዚአብሔር የተለየዉን በመስረቁ ነበር።

7
1ch/02/13.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
# የእሰይ ሰባተኛዉ ልጅ ማን ነበር?
የእሰይ ሰባተኛው ወንድ ልጅ ዳዊት ነበር።
# የእሰይ ሰባተኛዉ ልጅ ማን ነበር?
የእሰይ ሰባተኛው ወንድ ልጅ ዳዊት ነበር።

3
1ch/03/04.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
# ዳዊት በእየሩሳሌም ላይ ስንት ዐመት ነግሶ ነበር?
እሱም በእየሩሳሌም ሰላሳ ሶስት ዐመት ነገሰ።

3
1ch/03/15.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
# የመጨረሻው የእስራኤል ንጉስ ማን ነበር?
ዘደቂያስ የመጨረሻዉ የእስራኤል ንጉስ ነበር።

11
1ch/04/09.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,11 @@
# ያቤጽ ወደ እስራኤል አምላክ የጸለየው ጸሎት ምን ነበር?
እሱ የጸለየው እግዚአብሔር እንዲባርከው፤ግዛቱን እንዲያሰፋለት ፤ ጉዳት እንዳይሰማው ከጠላት ጥቃት እንዲጠብቀው ነበር።
# ያቤጽ ወደ እስራኤል አምላክ የጸለየው ጸሎት ምን
እሱ የጸለየው እግዚአብሔር እንዲባርከው፤ግዛቱን እንዲያሰፋለት ፤ ጉዳት እንዳይሰማው ከጠላት ጥቃት እንዲጠብቀው ነበር።
# የያቤጽ ጸሎት ተመልሶ ነበር?
አዎን እግዚአብሔር የለመነውን ሰጠው

3
1ch/04/27.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
# የሰሜኢም ጎሳዎችና ወንድሞቹ እንደ ይሁዳ ወገኖች በቁጥር ያልበዙት ለምንድነው?
ወንድሞቹ ብዙ ልጆች ስላልነበሩት ነበር።

7
1ch/04/39.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
# ለምንድነው የሰሜኢም ወንድ ልጆች ከጌዶር በስተ ምስራቅ ወዳለው ሸለቆ የሄዱት?
ለመንጎቻቸው መሰማሪያ ይፈልጉ ስለነበርና በዚያ የለመለመችም መሰማሪያ ስላለኙ።
# ለምንድነው የሰሜኢም ወንድ ልጆች ከጌዶር በስተ ምስራቅ ወዳለው ሸለቆ የሄዱት?
ለመንጎቻቸው መሰማሪያ ይፈልጉ ስለነበርና በዚያ የለመለመችም መሰማሪያ ስላለኙ።

7
1ch/05/01.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
# ሮቤል በኩር ሆኖ ሳለ ብኩርናው ለእስራኤል ልጅ ለዮሴፍ የተሰጠው?
ብኩርናው ለእስራኤል ልጅ ለዮሴፍ የተሰጠበት ምክንያት ሮቤል የአባቱን መኝታ ስላረከሰ ነበር።
# እልቅና የመጣው ከየትኛው የእስራኤል ወንድ ልጅ ነበር?
እልቅና የመጣው ከእስራኤል ወንድ ልጅ ከይሁዳ ነው።

3
1ch/05/04.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
# የቤላ ወንድ ልጅ ብኤራ ምን ሆነ?
የሶሪያ ንጉስ ምርኮ አድርጎ ወሰደው።

3
1ch/05/18.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
# የሮቤል የጋድና የምናሴ ነገድል ጆች እኵሌታ የሰለጠኑ ሰራዊት ስንት ነበሩ?
አርባ አራት ሺ ለውጊያ የሰለጠኑ ወታደሮች ፤ጋሻና ጦር ያነገቡ፤ቀስታኞች ነበሩት።

7
1ch/05/20.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
# አጋራውያን ለምን ተሸነፉ?
የተሸነፉበት ምክንያት እስራኤላውያን ወደ እግዚአብሔር ስለጮሁ፤ በእግዚአብሔርም ስለታመኑና እግዚአብሔር ስለተለመናቸው ነበር።
# እስራኤላውያን ከአጋራዉያን በወሰዱት ስፍራ ምንያህል ዘመን ኖሩ?
ለምርኮ እስከተወሰዱበት ዘመን እዚያው ነበሩ።

7
1ch/05/23.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
# እኩሌታው የምናሴ ነገድ ከቤተሰቦቻቸው ጋር የት ይኖሩ ነበር?
በባሳን ምድር ይኖሩ ነበር።
# እኩሌታው የምናሴ ነገድ ከቤተሰቦቻቸው ጋር የት ይኖሩ ነበር?
በባሳን ምድር ይኖሩ ነበር።

7
1ch/05/25.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
# ለእግዚአብሔር ታማኞች ባለመሆናቸው ምክንያት እግዚአብሔር የሮቤል፤ የጋድና እኩሌታ የምናሴ ወገን ላይ ምን አደረገ?
እግዚአብሔር የእሶርን ንጉስ መንፈስ በማስነሳት እነዚህ ጎሳዎች በአሶራውያን ለምርኮ እንዲወሰዱ አደረገ።
# ለእግዚአብሔር ታማኞች ባለመሆናቸው ምክንያት እግዚአብሔር የሮቤል፤ የጋድና እኩሌታ የምናሴ ወገን ላይ ምን አደረገ?
እግዚአብሔር የእሶርን ንጉስ መንፈስ በማስነሳት እነዚህ ጎሳዎች በአሶራውያን ለምርኮ እንዲወሰዱ አደረገ።

3
1ch/06/13.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
# እግዚአብሔርም ይሁዳንና ኢየሩሳሌምን በማን እንዲማረኩ አደረገ?
እግዚአብሔርም ይሁዳንና ኢየሩሳሌምን በባቢሎን ንጉስ በናቡከ ደነጾር እንዲማረኩ አደረገ።

7
1ch/06/31.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
# ዳዊት ለዝማሬ ያቆማቸው ሰዎች ስራቸው ምን ነበር?
ስራቸው በታቦቱ ፊት በዝማሬ ማገልገል ነበር።
# የእግዚአብሔርን ቤት በኢየሩሳሌም የሰራው ማን ነበር?
ሰለሞን የእግዚአብሔርን ቤት ሰራ።

3
1ch/06/48.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
# ከእስራኤል ነገዶች የእግዚአብሔርን ቤት እንዲያገለግሉ የተመደቡት የትኞቹ ነበሩ?
ሌዋውያን ይህን ስራ እንዲሰሩ ተመደቡ።

7
1ch/06/49.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
# የአሮንና የልጆቹ ሀላፊነት ምን ዐይነት መሰዉያ ማቅረብ ነበር?
ሀላፊነታቸው በመሠዊያው ላይ መሠዋዕት መቅረብና በዕጣኑም መሠዊያ ላይ ማጠን ነበር።
# እነዚህ መሰውያዎች ለምን ይደረጉ ነበር?
እነዚህ መሰውያዎች ለእስራኤል የሀጢያት ማስተሰርያ ለማድረግ ነበር።

7
1ch/06/63.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
# እንደ ሌሎች ነገዶች ለሌዋውያኑ ድርሻ ስላልተሰጣቸው የት ይኖሩ ነበር?
ለሌዋውያን በእጣ የተሰጣቸው ከይሁዳ ልጆች ነገድ፥ ከስምዖንም ልጆች ነገድ፥ ከብንያምም ልጆች ነገድ፥ ከተሞችን ከመሰምርያዎቻቸው ጋር ተሰጣተው።
# እንደ ሌሎች ነገዶች ለሌዋውያኑ ድርሻ ስላልተሰጣቸው የት ይኖሩ ነበር?
ለሌዋውያን በእጣ የተሰጣቸው ከይሁዳ ልጆች ነገድ፥ ከስምዖንም ልጆች ነገድ፥ ከብንያምም ልጆች ነገድ፥ ከተሞችን ከመሰምርያዎቻቸው ጋር ተሰጣተው።

3
1ch/07/01.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
# የቶላ ልጆች ምን ዐይነት ሰዎች ነበሩ?
እነሱም ጽኑዓን ኃያላን ሰዎች ነበሩ።

3
1ch/07/04.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
# የይሳኮር ነገድ ጦረኞች ብዛት ስንት ነበር?
የይሳኮር ነገዶች ሰማኒያ ሰባት ሺህ ጦረኞች ነበሩ

7
1ch/07/06.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
# የቤላ ልጆች የሚታወቁት በምናቸው ነበር።
ዓንየቤላ ልጆች በጽኑ ኃያልነታቸው፤ ተዋጊነታቸውና የአባቶቻቸው ቤቶች አለቅነታቸው ይታወቁ ነበር።
# የቤላ ልጆች የሚታወቁት በምናቸው ነበር።
ዓንየቤላ ልጆች በጽኑ ኃያልነታቸው፤ ተዋጊነታቸውና የአባቶቻቸው ቤቶች አለቅነታቸው ይታወቁ ነበር።

3
1ch/07/14.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
# እስርኤል የተባለውን የምናሴን ወንድ ልጅ ማን ወለደ?
የምናሴ ልጆች ሶርያይቱ ቁባቱ የወለደችለት እስርኤልና የገለዓድ አባት ማኪር ናቸው።

7
1ch/07/20.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
# ኤፍሬም ብዙ ቀን ባለቀሰ ጊዜ ወንድሞቹ ሊያጽናኑት የመጡት ለምን ነበር?
የኤፍሬም ወንድሞች ኤፍሬምን ለማጽናናት የመጡብት ምክንያት የጌት ሰዎች ከብቶቻቸውን ሊወስዱባቸው በሄዱ ጊዜ የኤፍሬም ልጆች ኤድርና ኤልዓድ ስለተገደሉበት ነበር።
# ኤፍሬም ብዙ ቀን ባለቀሰ ጊዜ ወንድሞቹ ሊያጽናኑት የመጡት ለምን ነበር?
የኤፍሬም ወንድሞች ኤፍሬምን ለማጽናናት የመጡብት ምክንያት የጌት ሰዎች ከብቶቻቸውን ሊወስዱባቸው በሄዱ ጊዜ የኤፍሬም ልጆች ኤድርና ኤልዓድ ስለተገደሉበት ነበር።

3
1ch/07/23.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
# ኤፍሬም ልጁን ስም በሪዓ ያለው ለምን ነበር?
ኤፍሬም የልጁን ስም ቤሪዓ ያነበት ምክንያት በቤቱ የሐዘን መከራ ስለደረሰ ነበር።

3
1ch/07/25.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
# የነዌ ልጅ ማን ነበር?
ኢያሱ የነዌ ልጅ ነበር።

3
1ch/07/28.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
# ይዞታቸውና ማደሪያቸው ዬት ነበር?
ይዞታቸውና ማደሪያቸው ቤቴልና መንደሮችዋ ነበር።

3
1ch/07/39.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
# የአሴር ተወላጆች ምን ነበሩ?
የአሴር ልጆች፥ የአባቶቻቸው ቤቶች አለቆች፥ የተመረጡ ጽኑዓንና ኃያላን ጦረኞች ሰዎች፥ የመኳንንቱም አለቆች ነበሩ።

3
1ch/08/06.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
# የኤሁድ ልጆች በምርኮ ወዴት ተወሰዱ?
የኤሁድ ልጆች ወደ መናሐትም ተማረኩ።

3
1ch/08/12.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
# የኤልፓል ልጆች ማንን አሳደዱ?
የሱ ልጆች የጋት ነዋሪዎችን አሳደዱ።

3
1ch/08/26.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
# የኢዮርአም ልጆች የት ይኖሩ ነበር?
በኢየሩሳሌም ይኖሩ ነበር።

7
1ch/08/32.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
# ሚቅሎትና ቤተሰቦቹ የት ይኖሩ ነበር?
ሚቅሎትና ቤተሰቦቹ በዘመዶቻቸ አቅራቢያ በኢየሩሰሌም ይኖሩ ነበር።
# የሳዖል አባት ማን ነበር?
ቂስ የሳዖል አባት ነበር።

7
1ch/08/38.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
# የኡላም ልጆች የነበሩት የብንያም ነገዶች በምን ይታወቁ ነበር?
የኡላም ልጆች ጽኑዓን ኃያላንና ቀስተኞች ነበሩ ።
# የኡላም ልጆች የነበሩት የብንያም ነገዶች በምን ይታወቁ ነበር?
የኡላም ልጆች ጽኑዓን ኃያላንና ቀስተኞች ነበሩ ።

11
1ch/09/01.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,11 @@
# የእስራኤል ሁሉ ትዉልድ ተጽፎ የሚገኘው የት ነው?
እስራኤልም ሁሉ በየትውልዳቸው በእስራኤል ነገሥታት መጽሐፍ ተጽፈዋል።
# ይሁዳ በምርኮ ወደባቢሎን የተወሰደው ለምንድነው?
ይሁዳ በምርኮ ወደባቢሎን የተወሰደው በሀጢአታቸው ምክንያት ነበር።
# በከተሞቻቸው መጀመሪያ የሰፈሩ ሰዎች እነማን ነበሩ?
በከተሞቻቸው መጀመሪያ የተቀመጡ እስራኤልና ካህናት ሌዋውያንም ናታኒምም ነበሩ።

3
1ch/09/10.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
# አዛርያስ በምን ይታወቅ ነበር?
እአዛርያስ የእግዚአብሔር ቤት ሃላፊ ካህን ነበር።

3
1ch/09/12.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
# የአዳህና ሜኢሳይ ወገኖች በምን ይታወቁ ነበር?
ለእግዚአብሔር ቤት ማገልገል ሥራ እጅግ ብልሃተኛ ሰዎች ነበሩ።

11
1ch/09/17.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,11 @@
# ቀደም ሲል የበረኞች ሀላፊነት ምን ነበር?
በረኞች ቀደም ሲል በንጉስ መግቢያ በምሥራቅ በኩል ነበሩ፣ ለሌዊ ልጆች ሰፈር በረኞችም ነበሩ።
# ቀደም ሲል የበረኞች ሀላፊነት ምን ነበር?
በረኞች ቀደም ሲል በንጉስ መግቢያ በምሥራቅ በኩል ነበሩ፣ ለሌዊ ልጆች ሰፈር በረኞችም ነበሩ።
# ልጆች አየቆሬ ገልግሎት ምን ነበር?
ቆሬያውያን የድንኳኑን መድረክ ይጠብቁ ነበር ። የእግዚአብሔርን ሰፈር መግቢያ ጠብቀውም ነበር።

3
1ch/09/20.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
# የሜሱላም ልጅ የዘካርያስ ሀላፊነት ምን ነበር?
ዘካርያስ የመገናኛው ድንኳን ደጅ በረኛ ነበረ።

7
1ch/09/22.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
# ዳዊትና ሳሙኤል በሥራቸው ያቆሙአቸው የበሩ ዘበኞችና ልጆቻቸው በእስራኤል ምን ይሰሩነበር?
የበሩ ጠባቂዎችና ልጆቻቸው በእግዚአብሔር ቤት በድንኳኑ ደጆች ላይ ዘበኞች ነበሩ።
# ዳዊትና ሳሙኤል በሥራቸው ያቆሙአቸው የበሩ ዘበኞችና ልጆቻቸው በእስራኤል ምን ይሰሩነበር?
የበሩ ጠባቂዎችና ልጆቻቸው በእግዚአብሔር ቤት በድንኳኑ ደጆች ላይ ዘበኞች ነበሩ።

7
1ch/09/25.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
# አራቱ የበረኞች አለቆች የእግዚአብሔርን ቤትና ቤተመዛግብቱን እንዲጠብቁ የተመደቡት ጥበቃቸውን እንዴት ያከናዉኑ ነበር?
አራቱ የበረኞች አለቆች ሌሊቱን የእግዚአብሔርን ቤት ሲጠብቁ አድረው ጥዋት ጥዋትም ደጆቹን ይከፍቱ ነበር።
# አራቱ የበረኞች አለቆች የእግዚአብሔርን ቤትና ቤተመዛግብቱን እንዲጠብቁ የተመደቡት ጥበቃቸውን እንዴት ያከናዉኑ ነበር?
አራቱ የበረኞች አለቆች ሌሊቱን የእግዚአብሔርን ቤት ሲጠብቁ አድረው ጥዋት ጥዋትም ደጆቹን ይከፍቱ ነበር።

7
1ch/09/28.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
# የለሌዋዉያኑ የተሰጠ የተለየ ተግባር ምን ነበር?
አንዳንዶቹ ሌዋዉያን በመቅድሱ ማገልገያ ዕቃ ላይ ሃላፊዎች ሲሆኑ ሌሎቹ ደግሞ በመቅደሱ ዕቃ ሁሉ በመልካሙም ዱቄት፥ በወይን ጠጁም፥ በዘይቱም፥ በዕጣኑም፥ በሽቱውም ላይ ሃላፊዎች ነበሩ ።
# የለሌዋዉያኑ የተሰጠ የተለየ ተግባር ምን ነበር?
አንዳንዶቹ ሌዋዉያን በመቅድሱ ማገልገያ ዕቃ ላይ ሃላፊዎች ሲሆኑ ሌሎቹ ደግሞ በመቅደሱ ዕቃ ሁሉ በመልካሙም ዱቄት፥ በወይን ጠጁም፥ በዘይቱም፥ በዕጣኑም፥ በሽቱውም ላይ ሃላፊዎች ነበሩ ።

3
1ch/09/30.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
# የቀዓታውያን ሃላፊነት ምን ነበር?
ቀዓታዉያን በየሰንበቱ ህብስት አዘጋጆች ነበሩ።

3
1ch/09/33.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
# መዘምራንና የሌዋዉያን የአባቶቻቸው ቤቶች አለቆች በቤተ መቅደሱ ቅጽር ግቢ ስራ በሌለ ጊዜ ከዚያ የማይሔዱት ለምንድነው?
ከሌዋውያንም ወገን የአባቶቻቸው ቤቶች አለቆች የነበሩ መዘምራን

7
1ch/10/01.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
# በጊልቦአ ተራራ ላይ በሳዖል ልጆች ላይ ምን ደረሰ?
ፍልስጥኤማውያን የሳዖልን ልጆች አሳደው ገደሉአቸው።
# በጊልቦአ ተራራ ላይ በሳዖል ልጆች ላይ ምን ደረሰ?
ፍልስጥኤማውያን የሳዖልን ልጆች አሳደው ገደሉአቸው።

7
1ch/10/04.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
# የሳዖል ጋሻ ጃግሬው በራሱ በሳዖል ሰይፍ ሳዖልን እንዲገድለው የፈለገው ለምንድነው?
የሳዖል ጋሻ ጃግሬው በራሱ በሳዖል ሰይፍ ሳዖልን እንዲገድለው የፈለገው ያልተገረዙት መሳለቂያ እንዳያደርጉት ነበር።
# የሳዖል ጋሻ ጃግሬ ሳዖልን እንዳልገደለው ባየው ጊዜ ሳዖል ምን አደረገ?
ሳዖል ሰይፉን መዞ በላዩ ወደቀ።

3
1ch/10/05.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
# የሳዖል ጋሻ ጃግሬ በሳዖል ሞት ምን ተሰማው?
የሳዖል ጋሻ ጃግሬ የሳዖልን መሞት በሰማ ጊዜ በገዛ ራሱ ሰይፍ ላይ ወድቆ ሞተ።

3
1ch/10/07.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
# የእስራኤል ሰዎች የሰራዊቱን መሸሽ ባዩ ጊዜና ሳዖልና ልጆቹ መሞታቸውን ሲያዉቁ ምን አደረጉ?
ከተሞቻቸውን ለቀው ሸሹ፤ ፍልስጥኤማውያንም መጥተው ከተሞቻቸውን ያዙ።

7
1ch/10/09.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
# ፍልስጤማዉያን የሳዖልን ሬሳ ምን አደረጉ?
ፍልስጤማዉያንም የሳኦልን ራስ ቈርጠው የጦር መሣሪያውን ከገፈፉ በኋላ የሳኦልን የጦር መሣሪያዎች በአማልክታቸው ቤተ መቅደስ ውስጥ አኖሩ፤ ራሱንም ዳጎን ተብሎ በሚጠራው አምላካቸው ቤተ መቅደስ ውስጥ ሰቀሉት።
# ፍልስጤማዉያን የሳዖልን ሬሳ ምን አደረጉ?
ፍልስጤማዉያንም የሳኦልን ራስ ቈርጠው የጦር መሣሪያውን ከገፈፉ በኋላ የሳኦልን የጦር መሣሪያዎች በአማልክታቸው ቤተ መቅደስ ውስጥ አኖሩ፤ ራሱንም ዳጎን ተብሎ በሚጠራው አምላካቸው ቤተ መቅደስ ውስጥ ሰቀሉት።

7
1ch/10/11.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
# የያቤሽ ገለዓድ ሰራዊት የሳኦልንና የልጆቹን ሬሳ ምን አደረጉ?
የያቤሽ ገለዓድ ሰራዊት የሳኦልንና የልጆቹን ሬሳ በመውሰድ ወደ ያቤሽ አመጡ፤ በዚያም በወርካ ዛፍ ሥር አጥንቶቻቸዉን ቀበሩ።
# የያቤሽ ገለዓድ ሰራዊት የሳኦልንና የልጆቹን ሬሳ ምን አደረጉ?
የያቤሽ ገለዓድ ሰራዊት የሳኦልንና የልጆቹን ሬሳ በመውሰድ ወደ ያቤሽ አመጡ፤ በዚያም በወርካ ዛፍ ሥር አጥንቶቻቸዉን ቀበሩ።

11
1ch/10/13.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,11 @@
# ሳዖል ለምን ሞተ?
ሳዖል የሞተው ታማኝ ባለመሆኑና የእግዚአብሔርን ምሪት በመጠየቅ ፈንታ የሙታን መናፍስት ጠሪዎችን ምክር በመጠየቁ ነበር።
# ሳዖል ለምን ሞተ?
ሳዖል የሞተው ታማኝ ባለመሆኑና የእግዚአብሔርን ምሪት በመጠየቅ ፈንታ የሙታን መናፍስት ጠሪዎችን ምክር በመጠየቁ ነበር።
# እግዚአብሔር የእስራኤልን መንግስት ለማን አሳልፎ ሰጠ?
እግዚአብሔር የእስራኤልን መንግስት ለእሴይ ልጅ ለዳዊት አሳልፎ ሰጠ።

7
1ch/11/01.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
# እስራኤል ሁሉ ዳዊት በእስራኤል ላይ ንጉስ ሆኖ እንዲቀባ ለምን ተስማሙ?
ዳዊት የእነሱ የስጋቸዉ ቁራጭና የአጥንታቸዉ ፍላጭ ስለሆነና በቀደመው ዘመን የእስራኤልን ሰራዊት ስለመራ ና እግዚአብ በሳሙኤል አማካይነት ዳዊት በእስራኤል ላይ መሪ እንደሚሆን ስለተናገረ ነበር።
# እስራኤል ሁሉ ዳዊት በእስራኤል ላይ ንጉስ ሆኖ እንዲቀባ ለምን ተስማሙ?
ዳዊት የእነሱ የስጋቸዉ ቁራጭና የአጥንታቸዉ ፍላጭ ስለሆነና በቀደመው ዘመን የእስራኤልን ሰራዊት ስለመራ ና እግዚአብ በሳሙኤል አማካይነት ዳዊት በእስራኤል ላይ መሪ እንደሚሆን ስለተናገረ ነበር።

7
1ch/11/04.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
# ኢዮአብ በእስራኤል ሠራዊት ላይ እንዴት አዛዥ ለመሆን ቻለ?
ዳዊትም “በመጀመሪያ በኢያቡሳውያን ላይ አደጋ የሚጥል ሰው የሠራዊቱ አዛዥ ይሆናል!” ስላለና ኢዮአብ በመጀመሪያ ው አደጋ ጣይ በመሆኑ ነበር።
# ኢዮአብ በእስራኤል ሠራዊት ላይ እንዴት አዛዥ ለመሆን ቻለ?
ዳዊትም “በመጀመሪያ በኢያቡሳውያን ላይ አደጋ የሚጥል ሰው የሠራዊቱ አዛዥ ይሆናል!” ስላለና ኢዮአብ በመጀመሪያ ው አደጋ ጣይ በመሆኑ ነበር።

7
1ch/11/07.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
# ዳዊት በዳዊት ከተማ መኖር ከጀመረ ጊዜ ጀምሮ እያደገ የመጣዉ ለምንድነዉ?
ዳዊት ከግዜ ወደጊዜ እየበረታ የሄደው የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር በመሆኑ ነበር።
# ዳዊት በዳዊት ከተማ መኖር ከጀመረ ጊዜ ጀምሮ እያደገ የመጣዉ ለምንድነዉ?
ዳዊት ከግዜ ወደጊዜ እየበረታ የሄደው የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር በመሆኑ ነበር።

3
1ch/11/10.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
# ያሾብዓም ምን በማድረግ ይታወቅ ነበር?
ያሾብዓም ሦስት መቶ ሰዎችን በጦር በአንድ ፍልሚያ ብቻ ስለገደላቸው ነበር።

7
1ch/11/12.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
# ከአሖሕ ጐሣ የሆነ አልዓዛር በምኑ ይታወቅ ነበር?
እስራኤላውያን ከፍልስጥኤማውያን ፊት በሸሹ ጊዜ ከአሖሕ ጐሣ የሆነ አልዓዛር ማሳውን በገብስ ማሳ መካከል በማድረግ ፍልስጥኤማውያን ወጉአቸው።
# ከአሖሕ ጐሣ የሆነ አልዓዛር በምኑ ይታወቅ ነበር?
እስራኤላውያን ከፍልስጥኤማውያን ፊት በሸሹ ጊዜ ከአሖሕ ጐሣ የሆነ አልዓዛር ማሳውን በገብስ ማሳ መካከል በማድረግ ፍልስጥኤማውያን ወጉአቸው።

3
1ch/11/15.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
# የዳዊት ምኞት ምን ነበር? ዳዊትም በቤተልሔም ቅጽር በር አጠገብ ካለው የውሃ ጒድጓድ ውሃ መጠጣት ፈልጎ ነበር።
ዳዊትም በቤተልሔም ቅጽር በር አጠገብ ካለው የውሃ ጒድጓድ ውሃ መጠጣት ፈልጎ ነበር።

7
1ch/11/18.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
# ሦስቱ የዳዊት ዝነኛ ወታደሮች የዳዊትን መሻት ለማሙዋላት ምን አደረጉ?
ሦስቱ ዝነኛ የዳዊት ወታደሮች የፍልስጥኤማውያንን ሰራዊት ሰፈር ጥሰው በማለፍ ከቤተልሔም የጒድጓድ ውሃ ቀዱና ለዳዊት ይዘውለት መጡ።
# ዳዊት ከቤተልሔም የጒድጓድ በነፍሳቸው ቈርጠው ያመጡትን ውሃ አልጠጣም ያለው ለምንድነው?
ዳዊት ውሃውን መጠጣት ያልፈለገበት ምክንያት በነፍሳቸው ቈርጠው የሄዱትን የእነዚያን ኀያላን ሰዎች ደም እንደ ጠጣሁ ይቈጠራል በማለት ነበር።

3
1ch/11/20.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
# የኢዮአብ ወንድም አቢሳ የሚታወቀው በምኑ ነበር?
አቢሳ የሦስቱ ዝነኞች ወታደሮች የበላይ አለቃ ነበር።በአንድ ወቅት በጦሩ ሦስት መቶ ሰዎችን ገድሎ ነበር።

7
1ch/11/22.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
# የዮዳሄ ልጅ በናያ ምን በማድረግ ይታወቅ ነበር?
በነያ በረዶ በነበረ ጊዜ በዋሻ ዉስጥ አንበሳ የገደለ ጀግና ነበር። እንደዚሁም ደግሞ ረጅምና ግዙፍ የሆነዉን ግብጻዊ ጦሩን ቀምቶ ገድሎት ነበር።
# የዮዳሄ ልጅ በናያ ምን በማድረግ ይታወቅ ነበር?
በነያ በረዶ በነበረ ጊዜ በዋሻ ዉስጥ አንበሳ የገደለ ጀግና ነበር። እንደዚሁም ደግሞ ረጅምና ግዙፍ የሆነዉን ግብጻዊ ጦሩን ቀምቶ ገድሎት ነበር።

7
1ch/11/24.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
# ዳዊት ለበናያ ምን ሃላፊነት ሰጠው?
ዳዊት በነያን እጅግ ታዋቂ ዝነኛ አድርጎ ስለቆጠረው በናያን የክብር ዘብ አዛዥ በማድረግ ሾሞት ነበር።
# ዳዊት ለበናያ ምን ሃላፊነት ሰጠው?
ዳዊት በነያን እጅግ ታዋቂ ዝነኛ አድርጎ ስለቆጠረው በናያን የክብር ዘብ አዛዥ በማድረግ ሾሞት ነበር።

3
1ch/11/26.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
# ኢዮአብ ከታዋቂ ዝነኛ ሰዎች የማን ወንድም ነበር?
ዐሣሄል ከታዋቂ ዝነኛ ሰዎች መካከል የኢዮአብ ወንድም ነበር።

7
1ch/12/01.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
# ዳዊት ከሳዖል ፊት በሽሸ ጊዜ ከዳዊት ጋር ከተቀላቀሉት ዝነኛ ወታደሮች የተለየ ችሎታ የነበረው ምን ነበር?
ጀግኖች የብንያም ነገዶች በቀኝና በግራ እጃቸው ፍላጻ የመወርወርና ድንጋይ የመወንጨፍ ችሎታ ያላቸው ነበሩ።
# ዳዊት ከሳዖል ፊት በሽሸ ጊዜ ከዳዊት ጋር ከተቀላቀሉት ዝነኛ ወታደሮች የተለየ ችሎታ የነበረው ምን ነበር?
የመወርወርና ድንጋይ የመወንጨፍ ችሎታ ያላቸው ነበሩ።

3
1ch/12/08.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
# ዳዊት በበረሓ በሚገኘው ምሽግ ውስጥ ሳለ የጋድ ነገድ ሰዎች የተለየ ባሕሪይ ምን ነበር?
የጋድ ነገድ ጦረኞች ሰዎች የጦር ልምድ ያላቸው ወታደሮችጋሻና ጦር ይዘው በመዋጋት የታወቁ ነበሩ፤ አስፈሪነታቸው እንደ አንበሳ ሲሆን ፈጣንነታቸው በተራራ ላይ እንደሚዘል ሚዳቋ ነበር።

7
1ch/12/14.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
# ለእስራኤል በተሰጠው ምድር ላይ የጋድ ልጆች ምን ተግባር አከናወኑ?
የጋድ ነገድ ልጆች የዮርዳኖስ ወንዝ ከአፍ እስከ ገደፍ ሞልቶ ሳለ ወንዙን መሻገር ብቻ ሳይሆን በሸለቆዎቹ ውስጥ ይኖሩ የነበሩትን ሰዎች በሙሉ አባረሩ።
# ለእስራኤል በተሰጠው ምድር ላይ የጋድ ልጆች ምን ተግባር አከናወኑ?
የጋድ ነገድ ልጆች የዮርዳኖስ ወንዝ ከአፍ እስከ ገደፍ ሞልቶ ሳለ ወንዙን መሻገር ብቻ ሳይሆን በሸለቆዎቹ ውስጥ ይኖሩ የነበሩትን ሰዎች በሙሉ አባረሩ።

7
1ch/12/16.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
# የብንያምና የይሁዳ ነገድ ሰዎች ወደ ዳዊት ምሽግ በመጡ ጊዜ ምን ዓይነት ማስጠንቀቂያ ሰጣቸው?
ዳዊትም ወደዚህ የመጣችሁት ለሰላም ከሆነ ከእኛም ጋር መሆን ትችላላችሁ ነገር ግን ለክህደትና ለጠላቶቼ አሳልፋችሁ ልትሰጡኝ ከሆነ ግን ምንም በደል ስላላደረስኩባችሁ እግዚአብሔር በእናንተ ላይ ይፈርዳል አላቸው።
# የብንያምና የይሁዳ ነገድ ሰዎች ወደ ዳዊት ምሽግ በመጡ ጊዜ ምን ዓይነት ማስጠንቀቂያ ሰጣቸው?
ዳዊትም ወደዚህ የመጣችሁት ለሰላም ከሆነ ከእኛም ጋር መሆን ትችላላችሁ ነገር ግን ለክህደትና ለጠላቶቼ አሳልፋችሁ ልትሰጡኝ ከሆነ ግን ምንም በደል ስላላደረስኩባችሁ እግዚአብሔር በእናንተ ላይ ይፈርዳል አላቸው።

4
1ch/12/18.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
# ዐማሳይ ለዳዊት ማስጠንቀቂያ ምን ምላሽ ሰጠ?
ዐማሳይ ለዳዊት ማስጠንቀቂያ ምን ምላሽ ሰጠ?
ዐማሳይ ለዳዊት ሁላቸውም የእርሱ ወገን እንደሆኑና ሰላም እንደሚፈልጉ ዳዊትን ከሚረዱት ጋር እግዚአብሔር እንድሚሆን ነገርአው።

3
1ch/12/19.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
# ሳዖልን ለመዉጋት ዳዊት ከፍልስጤማውያን ጋር በዘመተ ጊዜ ፍልስጤማዉያን ዳዊትን የመለሱት ለምን ነበር?
ዳዊት እኛን ከድቶ ወደ ቀድሞ ጌታው ወደ ሳዖል ተመልሶ ሊወጋን ይችላል ብለው ለህይወታቸው ስለሰጉ ነበር።

3
1ch/12/21.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
# የምናሴ ሰዎች፤ ቆይቶም የዳዊት ሰራዊት ረዳት የሆኑት እንዴት ነበር?
የምናሴ ሰዎች ዝነጆች ተዋጊዎች ስለነበሩ ዳዊትን በዉጊያ ጊዜ ይረዱት ነበር።

3
1ch/12/23.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
# ሁሉም የሰለጠኑ ወታደሮች ወደዳዊት ወደ ኬብሮን ለጦርነት የሚመጡት ለምንድነው?
ዳዊት በኬብሮን ሳለ ብዙ የሠለጠኑ ወታደሮች ወደ እርሱ ሠራዊት የመጡት እግዚአብሔር በሰጠውም የተስፋ ቃል መሠረት በሳኦል እግር ተተክቶ እንዲነግሥ ለማድረግ ነበር።

7
1co/01/01.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
# ጳውሎስን የጠራው ማነው፤ የተጠራውስ ለምን ነበር?
ሐዋርያ እንዲሆን ኢየሱስ ክርስቶስ ጳውሎስን ጠራው፡፡
# የቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያን ከእግዚአብሔር ከአባታችንና ከጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እንዲቀበሉ ጳውሎስ የሚፈልገው ምንድነው?
ጳውሎስ ከእግዚአብሔር ከአባታችንና ከጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላምን እንዲቀበሉ ይፈልጋል፡፡

3
1co/01/04.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
# እግዚአብሔር የቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያንን ያበለጸገው እንዴት ነው?
እግዚአብሔር በማናቸውም ነገር፣ በንግግር ሁሉ፣ በዕውቀትም ሁሉ አበለጸጋቸው፡፡

7
1co/01/07.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
# የቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያን ያልጐደለባት ምንድነው?
መንፈሳዊ ስጦታ አልጐደለባትም፡፡
# እግዚአብሔር የቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያንን እስከ መጨረሻው የሚያጸናው ለምንድነው?
ይህን የሚያደርገው በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ያለ ነቀፋ እንዲሆኑ ነው፡፡

7
1co/01/10.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
# ጳውሎስ የቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያነን የሚለምነው ምን እንዲያደርጉ ነው?
ጳውሎስ የሚለምናቸው በመካከላቸው መለያየት ሳይሆን በአንድ ልብ፣ በአንድ ሐሳብ እንዲስማሙ ነው፡፡
# የቀሎዔ ቤተ ሰብ ለጳውሎስ የነገሩት ምንድነው?
የቀሎዔ ቤተ ሰብ ለጳውሎስ የነገሩት በቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ መከፋፈል መኖሩን ነው፡፡

3
1co/01/12.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
# ጳውሎስ መከፋፈል ሲል ምን ማለቱ ነው?
ጳውሎስ እንዲህ ሲል፤ አንዳንዶቻችሁ፣ ‹‹እኔ የጳውሎስ ነኝ›› ወይም፣ ‹‹እኔ የአጵሎስ ነኝ›› ወይም፣ ‹‹እኔ የኬፋ ነኝ›› ወይም ‹‹እኔ የክርስቶስ ነኝ›› ትላላችሁ ማለቱ ነው፡፡

7
1co/01/14.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
# ከቀርስጶስና ከጋይዮስ በስተቀር ሌላ ማንንም ባለማጥመቁ ጳውሎስ እግዚአብሔርን የሚያመሰግነው ለምንድነው?
ጳውሎስ እግዚአብሔርን የሚያመሰግነው ማንም በጳውሎስ ስም ነው የተጠመቅሁት ለማለት ዕድል ስለማይኖረው ነው፡፡
# ከቀርስጶስና ከጋይዮስ በስተቀር ሌላ ማንንም ባለማጥመቁ ጳውሎስ እግዚአብሔርን የሚያመሰግነው ለምንድነው?
ጳውሎስ እግዚአብሔርን የሚያመሰግነው ማንም በጳውሎስ ስም ነው የተጠመቅሁት ለማለት ዕድል ስለማይኖረው ነው፡፡

3
1co/01/17.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
# ክርስቶስ ጳውሎስን የላከው ምን እንዲያደርግ ነው?
ክርስቶስ ጳውሎስን የላከው ወንጌል እንዲሰብክ ነው፡፡

7
1co/01/18.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
# ለሚጠፉት ሰዎች የመስቀሉ መልእክት ምንድነው?
ለሚጠፉት ሰዎች የመስቀሉ መልእክት ሞኝነት ነው፡፡
# እግዚአብሔር በሚያድናቸው መካከል ላሉት ግን የመስቀሉ መልእክት ምንድነው?
እግዚአብሔር በሚያድናቸው መካከል ላሉት የእግዚአብሔር ኀይል ነው፡፡

7
1co/01/20.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
# እግዚአብሔር የዓለምን ጥበብ ወደ ምንድነው የለወጠው?
እግዚአብሔር የዓለምን ጥበብ ወደ ሞኝነት ለወጠው፡፡
# በስብከት ሞኝነት የሚያምኑትን ለማዳን የእግዚአብሔር በጐ ፈቃድ የሆነው ለምንድነው?
ዓለም በገዛ ጥበብዋ እግዚአብሔርን ባለማወቅዋ ይህን ለማድረግ የእግዚአብሔር በጐ ፈቃድ ሆኖአል፡፡

7
1co/01/26.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
# በሰው መስፈርት ኅያላን የሆኑትን ወይም ከትልቅ ቤተ ሰብ የተወለዱን እግዚአብሔር የጠራው ምን ያህሉን ነው?
እግዚአብሔር ብዙዎች የዚህ ዓይነት ሰዎች አልጠራም፡፡
# እግዚአብሔር የዓለምን ሞኝ ነገር፣ በዓለም ደካማ የሆነውን ነገር፣ የመረጠው ለምንድነው?
ይህን ያደረገው ጥበበኛን ለማሳፈርና ብርቱዎችን ለማሳፈር ነው፡፡

7
1co/01/28.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
# ማንም በእርሱ ፊት እንዳይመካ እግዚአብሔር ምን አደረገ?
እግዚአብሔር ዝቅ ያለውንና የተናቀውን ነገር፣ ቦታም ያልተሰጠውን ነገር መረጠ፡፡
# ማንም በእርሱ ፊት እንዳይመካ እግዚአብሔር ምን አደረገ?
እግዚአብሔር ዝቅ ያለውንና የተናቀውን ነገር፣ ቦታም ያልተሰጠውን ነገር መረጠ፡፡

11
1co/01/30.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,11 @@
# አማኞች በክርስቶስ ኢየሱስ የሆኑት እንዴት ነበር?
በክርስቶስ ኢየሱስ የሆኑት እግዚአብሔር ካደረገው የተነሣ ነው፡፡
# ክርስቶስ ኢየሱስ ለእኛ ምን ሆነልን?
ለእኛ ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብ - ጽድቃችን፣ ቅድስናና ቤዛነት ሆነልኝ፡፡
# መመካት ካለብን መመካት ያለብን በማን ነው?
የሚመካ በጌታ ይመካ፡፡

7
1co/02/01.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
# የተሰወረውን የእግዚአብሔር እውነት ለመስበክ ጳውሎስ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች የመጣው በእንዴት ዐይነት ሁኔታ ነበር?
የተሰጠውን የእግዚአብሔር እውነት ለመስበክ የመጣው በረቀቀ የንግግር ችሎታ ወይም በጥበብ አልነበረም፡፡
# በቆሮንቶስ ሰዎች መካከል በነበረ ጊዜ ጳውሎስ ምን ለማወቅ ነበር የወሰነው?
ከኢየሱስ ክርስቶስና እርሱም ከመሰቀሉ ውጪ ሌላ ምንም ላለማወቅ ጳውሎስ ወስኖ ነበር፡፡

7
1co/02/03.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
# የጳውሎስ ስብከት በሚያባብል በሰው ጥበብ ሳይሆን መንፈስ ቅዱስንና ኀይልን በመግለጥ የሆነው ለምንድነው?
እምነታቸው በሰው ጥበብ ሳይሆን፣ በእግዚአብሔር ኀይል የተመሠረተ እንዲሆን ነበር፡፡
# የጳውሎስ ስብከት በሚያባል በሰው ጥበብ ሳይሆን፣ መንፈስ ቅዱስንና ኀይልን በመግለጥ የሆነው ለምንድነው?
እምነታቸው በሰው ጥበብ ሳይሆን፣ በእግዚአብሔር ኀይል የተመሠረተ እንዲሆን ነበር፡፡

3
1co/02/06.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
# ጳውሎስና ከእርሱ ጋር የነበሩት ምን ዐይነት ጥበብ ነበር የሚናገሩት?
ተሰውሮ የነበረውን የእግዚአብሔር እውነት ማለት ከዘመናት በፊት ለክብራችን የተወሰነውን የተሰወረ የእግዚአብሔር እውነት ይናገሩ ነበር፡፡

3
1co/02/08.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
# በጳውሎስ ዘመን የነበሩ ገዦች የእግዚአብሔርን ጥበብ አውቀው ቢሆን ኖሮ ምን ያደርጉ ነበር?
እነዚያ ገዦች የእግዚአብሔርን ጥበብ አውቀው ቢሆን ኖሮ የክብርን ጌታ ባልሰቀሉት ነበር፡፡

7
1co/02/10.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
# ጳውሎስና ከእርሱ ጋር የነበሩት የእግዚአብሔርን ጥበብ ያውቁት እንዴት ነበር?
በመንፈሱ በኩል እግዚአብሔር እነዚህን ነገሮች ስለ ገለጸላቸው ነበር፡፡
# የእግዚአብሔርን ጥልቅ ነገር የሚያውቅ ማነው?
የእግዚአብሔርን ጥልቅ ነገር የሚያውቅ የእግዚአብሔር መንፈስ ብቻ ነው፡፡

3
1co/02/12.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
# ጳውሎስና ከእርሱ ጋር የነበሩ ሰዎች ከእግዚአብሔር የሆነውን መንፈስ የተቀበሉበት አንዱ ምክንያት ምንድነው?
ከእግዚአብሔር የሆነውን መንፈስ የተቀበሉት ከእግዚአብሔር ዘንድ በነጻ የተሰጡንን ነገሮች እንዲያውቁ ነው፡፡

7
1co/02/14.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
# ጳውሎስና ከእርሱ ጋር የነበሩ ሰዎች ከእግዚአብሔር የሆነውን መንፈስ የተቀበሉበት አንዱ ምክንያት ምንድነው?
ከእግዚአብሔር የሆነውን መንፈስ የተቀበሉት ከእግዚአብሔር ዘንድ በነጻ የተሰጡንን ነገሮች እንዲያውቁ ነው፡፡
# በኢየሱስ የሚያምኑ የማን ልብ እንዳላቸው ነው ጳውሎስ የሚናገረው?
የክርስቶስ ልብ እንዳላቸው ነው ጳውሎስ የሚነገረው፡፡

7
1co/03/03.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
# የቆሮንቶስ ሰዎች ገና ሥጋውያን መሆናቸውን ጳውሎስ የተናገረው ለምንድነው?
ጳውሎስ ገና ሥጋውያን መሆናቸውን የተናገረው በመካከላቸው ቅናትና ክርክር ስለ ነበር ነው፡፡
# ለቆሮንቶስ ሰዎች ጳውሎስና አጵሎስ ምንድናቸው?
እነርሱን በክርስቶስ ወደ ማመን ያመጧቸው አገልጋዮች ናቸው፡፡

3
1co/03/06.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
# የሚያሳድግ ማነው?
የሚሳድግ እግዚአብሔር ነው፡፡

3
1co/03/10.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
# መሠረቱ ማነው?
መሠረቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡

7
1co/03/12.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
# በኢየሱስ ክርስቶስ መሠረት ላይ የሚያንጽ ሰው ሥራ ምን ይሆናል?
ሥራው በቀን ብርሃንና በእሳት ይገለጣል፡፡
# በኢየሱስ ክርስቶስ መሠረት ላይ የሚያንጽ ሰው ሥራ ምን ይሆናል?
ሥራው በቀን ብርሃንና በእሳት ይገለጣል፡፡

7
1co/03/14.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
# ሥራው በእሳቱ ያልተቃጠለበት ሰው ምን ያገኛል?
ሽልማት ያገኛል፡፡
# ሥራው የተቃጠለበት ሰው ምን ይሆናል?
ሥራው የተቃጠለበት ሰው ሽልማት ይቀርበታል፤ እርሱ ግን ይድናል፤ ይሁን እንጂ፣ የሚድነው በእሳት ውስጥ በጭንቅ እንደሚያልፍ ሆኖ ነው፡፡

7
1co/03/16.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
# እኛ ምንድነን፤ በኢየሱስ ክርስቶስ እንደሚያምኑ ሰዎች እኛ ውስጥ የሚኖረው ማን ነው?
እኛ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነን፤ የእግዚአብሔር መንፈስ በውስጣችን ይኖራል፡፡
# የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ የሚያፈርስ ምን ይሆናል?
የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ የሚያፈርሰውን እግዚአብሔር ያፈርሰዋል፡፡

7
1co/03/18.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
# በዚህ ዓለም ጥበበኛ እንደ ሆነ ለሚያስብ ሰው ጳውሎስ ምን ይላል?
ጳውሎስ፣ ‹‹ጥበበኛ ይሆን ዘንድ ራሱን እንደ፣ ሞኝ›› ይቁጠር ይላል፡፡
# ጌታ የጥበበኞች ሐሳብ ምን መሆኑን ነው የሚያውቀው?
ጌታ የጥበበኞች ሐሳብ ከንቱ እንደ ሆነ ያውቃል፡፡

7
1co/03/21.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
# የቆሮንቶስ ሰዎች በሰው መመካታቸውን እንዲተዉ ጳውሎስ የነገራቸው ለምንድነው?
‹‹ሁሉ ነገር የእናንተ ነውና›› — ‹‹እናንተም የክርስቶስ ናችሁ፤ ክርስቶስም የእግዚአብሔር ነው›› ስለዚህም በሰው መመካታችሁን ተዉ ይላቸዋል፡፡
# የቆሮንቶስ ሰዎች በሰው መመካታቸውን እንዲተው ጳውሎስ የነገራቸው ለምንድነው?
‹‹ሁሉ ነገር - የእናንተ ነውና›› — ‹‹እናንተም የክርስቶስ ናችሁ፤ ክርስቶስም የእግዚአብሔር ነው›› ስለዚህም በሰው መመካታችሁን ተው ይላቸዋል፡፡

7
1co/04/01.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
# የቆሮንቶስ አማኞች ጳውሎስንና ባልደረቦቹን እንዴት መቀበል እንዳለባቸው ነው ጳውሎስ የሚናገረው?
የቆሮንቶስ ሰዎች እንደ ክርስቲያን አገልጋዮችና የእግዚአብሔር ምስጢር ባለ ዐደራዎች ሊቀበሏቸው ይገባል፡፡
# ባለ ዐደራ ለመሆን አንዱ አስፈላጊ ነገር ምንድነው?
ባለ ዐደራ ታማኝ መሆን አለበት፡፡

Some files were not shown because too many files have changed in this diff Show More