am_tq/1co/01/01.md

541 B

ጳውሎስን የጠራው ማነው፤ የተጠራውስ ለምን ነበር?

ሐዋርያ እንዲሆን ኢየሱስ ክርስቶስ ጳውሎስን ጠራው፡፡

የቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያን ከእግዚአብሔር ከአባታችንና ከጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እንዲቀበሉ ጳውሎስ የሚፈልገው ምንድነው?

ጳውሎስ ከእግዚአብሔር ከአባታችንና ከጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላምን እንዲቀበሉ ይፈልጋል፡፡