8 lines
541 B
Markdown
8 lines
541 B
Markdown
|
# ጳውሎስን የጠራው ማነው፤ የተጠራውስ ለምን ነበር?
|
||
|
|
||
|
ሐዋርያ እንዲሆን ኢየሱስ ክርስቶስ ጳውሎስን ጠራው፡፡
|
||
|
|
||
|
# የቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያን ከእግዚአብሔር ከአባታችንና ከጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እንዲቀበሉ ጳውሎስ የሚፈልገው ምንድነው?
|
||
|
|
||
|
ጳውሎስ ከእግዚአብሔር ከአባታችንና ከጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላምን እንዲቀበሉ ይፈልጋል፡፡
|