# ጳውሎስን የጠራው ማነው፤ የተጠራውስ ለምን ነበር? ሐዋርያ እንዲሆን ኢየሱስ ክርስቶስ ጳውሎስን ጠራው፡፡ # የቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያን ከእግዚአብሔር ከአባታችንና ከጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እንዲቀበሉ ጳውሎስ የሚፈልገው ምንድነው? ጳውሎስ ከእግዚአብሔር ከአባታችንና ከጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላምን እንዲቀበሉ ይፈልጋል፡፡