am_tq/1co/02/12.md

363 B

ጳውሎስና ከእርሱ ጋር የነበሩ ሰዎች ከእግዚአብሔር የሆነውን መንፈስ የተቀበሉበት አንዱ ምክንያት ምንድነው?

ከእግዚአብሔር የሆነውን መንፈስ የተቀበሉት ከእግዚአብሔር ዘንድ በነጻ የተሰጡንን ነገሮች እንዲያውቁ ነው፡፡