# ጳውሎስና ከእርሱ ጋር የነበሩ ሰዎች ከእግዚአብሔር የሆነውን መንፈስ የተቀበሉበት አንዱ ምክንያት ምንድነው?
ከእግዚአብሔር የሆነውን መንፈስ የተቀበሉት ከእግዚአብሔር ዘንድ በነጻ የተሰጡንን ነገሮች እንዲያውቁ ነው፡፡