am_tq/1ch/06/63.md

723 B

እንደ ሌሎች ነገዶች ለሌዋውያኑ ድርሻ ስላልተሰጣቸው የት ይኖሩ ነበር?

ለሌዋውያን በእጣ የተሰጣቸው ከይሁዳ ልጆች ነገድ፥ ከስምዖንም ልጆች ነገድ፥ ከብንያምም ልጆች ነገድ፥ ከተሞችን ከመሰምርያዎቻቸው ጋር ተሰጣተው።