am_tq/1ch/08/32.md

263 B

ሚቅሎትና ቤተሰቦቹ የት ይኖሩ ነበር?

ሚቅሎትና ቤተሰቦቹ በዘመዶቻቸ አቅራቢያ በኢየሩሰሌም ይኖሩ ነበር።

የሳዖል አባት ማን ነበር?

ቂስ የሳዖል አባት ነበር።