# ሚቅሎትና ቤተሰቦቹ የት ይኖሩ ነበር? ሚቅሎትና ቤተሰቦቹ በዘመዶቻቸ አቅራቢያ በኢየሩሰሌም ይኖሩ ነበር። # የሳዖል አባት ማን ነበር? ቂስ የሳዖል አባት ነበር።