am_tq/1co/03/21.md

761 B

የቆሮንቶስ ሰዎች በሰው መመካታቸውን እንዲተዉ ጳውሎስ የነገራቸው ለምንድነው?

‹‹ሁሉ ነገር የእናንተ ነውና›› — ‹‹እናንተም የክርስቶስ ናችሁ፤ ክርስቶስም የእግዚአብሔር ነው›› ስለዚህም በሰው መመካታችሁን ተዉ ይላቸዋል፡፡

የቆሮንቶስ ሰዎች በሰው መመካታቸውን እንዲተው ጳውሎስ የነገራቸው ለምንድነው?

‹‹ሁሉ ነገር - የእናንተ ነውና›› — ‹‹እናንተም የክርስቶስ ናችሁ፤ ክርስቶስም የእግዚአብሔር ነው›› ስለዚህም በሰው መመካታችሁን ተው ይላቸዋል፡፡