am_tq/1co/03/21.md

8 lines
761 B
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# የቆሮንቶስ ሰዎች በሰው መመካታቸውን እንዲተዉ ጳውሎስ የነገራቸው ለምንድነው?
‹‹ሁሉ ነገር የእናንተ ነውና›› — ‹‹እናንተም የክርስቶስ ናችሁ፤ ክርስቶስም የእግዚአብሔር ነው›› ስለዚህም በሰው መመካታችሁን ተዉ ይላቸዋል፡፡
# የቆሮንቶስ ሰዎች በሰው መመካታቸውን እንዲተው ጳውሎስ የነገራቸው ለምንድነው?
‹‹ሁሉ ነገር - የእናንተ ነውና›› — ‹‹እናንተም የክርስቶስ ናችሁ፤ ክርስቶስም የእግዚአብሔር ነው›› ስለዚህም በሰው መመካታችሁን ተው ይላቸዋል፡፡