am_tq/1ch/09/17.md

673 B

ቀደም ሲል የበረኞች ሀላፊነት ምን ነበር?

በረኞች ቀደም ሲል በንጉስ መግቢያ በምሥራቅ በኩል ነበሩ፣ ለሌዊ ልጆች ሰፈር በረኞችም ነበሩ።

ቀደም ሲል የበረኞች ሀላፊነት ምን ነበር?

በረኞች ቀደም ሲል በንጉስ መግቢያ በምሥራቅ በኩል ነበሩ፣ ለሌዊ ልጆች ሰፈር በረኞችም ነበሩ።

ልጆች አየቆሬ ገልግሎት ምን ነበር?

ቆሬያውያን የድንኳኑን መድረክ ይጠብቁ ነበር ። የእግዚአብሔርን ሰፈር መግቢያ ጠብቀውም ነበር።