am_tq/1co/01/04.md

247 B

እግዚአብሔር የቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያንን ያበለጸገው እንዴት ነው?

እግዚአብሔር በማናቸውም ነገር፣ በንግግር ሁሉ፣ በዕውቀትም ሁሉ አበለጸጋቸው፡፡