am_tq/1co/03/03.md

463 B

የቆሮንቶስ ሰዎች ገና ሥጋውያን መሆናቸውን ጳውሎስ የተናገረው ለምንድነው?

ጳውሎስ ገና ሥጋውያን መሆናቸውን የተናገረው በመካከላቸው ቅናትና ክርክር ስለ ነበር ነው፡፡

ለቆሮንቶስ ሰዎች ጳውሎስና አጵሎስ ምንድናቸው?

እነርሱን በክርስቶስ ወደ ማመን ያመጧቸው አገልጋዮች ናቸው፡፡