am_tq/1co/03/03.md

8 lines
463 B
Markdown

# የቆሮንቶስ ሰዎች ገና ሥጋውያን መሆናቸውን ጳውሎስ የተናገረው ለምንድነው?
ጳውሎስ ገና ሥጋውያን መሆናቸውን የተናገረው በመካከላቸው ቅናትና ክርክር ስለ ነበር ነው፡፡
# ለቆሮንቶስ ሰዎች ጳውሎስና አጵሎስ ምንድናቸው?
እነርሱን በክርስቶስ ወደ ማመን ያመጧቸው አገልጋዮች ናቸው፡፡