am_tq/1co/02/03.md

633 B

የጳውሎስ ስብከት በሚያባብል በሰው ጥበብ ሳይሆን መንፈስ ቅዱስንና ኀይልን በመግለጥ የሆነው ለምንድነው?

እምነታቸው በሰው ጥበብ ሳይሆን፣ በእግዚአብሔር ኀይል የተመሠረተ እንዲሆን ነበር፡፡

የጳውሎስ ስብከት በሚያባል በሰው ጥበብ ሳይሆን፣ መንፈስ ቅዱስንና ኀይልን በመግለጥ የሆነው ለምንድነው?

እምነታቸው በሰው ጥበብ ሳይሆን፣ በእግዚአብሔር ኀይል የተመሠረተ እንዲሆን ነበር፡፡