am_tq/1ch/10/04.md

507 B

የሳዖል ጋሻ ጃግሬው በራሱ በሳዖል ሰይፍ ሳዖልን እንዲገድለው የፈለገው ለምንድነው?

የሳዖል ጋሻ ጃግሬው በራሱ በሳዖል ሰይፍ ሳዖልን እንዲገድለው የፈለገው ያልተገረዙት መሳለቂያ እንዳያደርጉት ነበር።

የሳዖል ጋሻ ጃግሬ ሳዖልን እንዳልገደለው ባየው ጊዜ ሳዖል ምን አደረገ?

ሳዖል ሰይፉን መዞ በላዩ ወደቀ።