8 lines
507 B
Markdown
8 lines
507 B
Markdown
|
# የሳዖል ጋሻ ጃግሬው በራሱ በሳዖል ሰይፍ ሳዖልን እንዲገድለው የፈለገው ለምንድነው?
|
||
|
|
||
|
የሳዖል ጋሻ ጃግሬው በራሱ በሳዖል ሰይፍ ሳዖልን እንዲገድለው የፈለገው ያልተገረዙት መሳለቂያ እንዳያደርጉት ነበር።
|
||
|
|
||
|
# የሳዖል ጋሻ ጃግሬ ሳዖልን እንዳልገደለው ባየው ጊዜ ሳዖል ምን አደረገ?
|
||
|
|
||
|
ሳዖል ሰይፉን መዞ በላዩ ወደቀ።
|