# የሳዖል ጋሻ ጃግሬው በራሱ በሳዖል ሰይፍ ሳዖልን እንዲገድለው የፈለገው ለምንድነው? የሳዖል ጋሻ ጃግሬው በራሱ በሳዖል ሰይፍ ሳዖልን እንዲገድለው የፈለገው ያልተገረዙት መሳለቂያ እንዳያደርጉት ነበር። # የሳዖል ጋሻ ጃግሬ ሳዖልን እንዳልገደለው ባየው ጊዜ ሳዖል ምን አደረገ? ሳዖል ሰይፉን መዞ በላዩ ወደቀ።