am_tq/1ch/10/13.md

676 B

ሳዖል ለምን ሞተ?

ሳዖል የሞተው ታማኝ ባለመሆኑና የእግዚአብሔርን ምሪት በመጠየቅ ፈንታ የሙታን መናፍስት ጠሪዎችን ምክር በመጠየቁ ነበር።

ሳዖል ለምን ሞተ?

ሳዖል የሞተው ታማኝ ባለመሆኑና የእግዚአብሔርን ምሪት በመጠየቅ ፈንታ የሙታን መናፍስት ጠሪዎችን ምክር በመጠየቁ ነበር።

እግዚአብሔር የእስራኤልን መንግስት ለማን አሳልፎ ሰጠ?

እግዚአብሔር የእስራኤልን መንግስት ለእሴይ ልጅ ለዳዊት አሳልፎ ሰጠ።