am_tq/1ch/10/13.md

12 lines
676 B
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# ሳዖል ለምን ሞተ?
ሳዖል የሞተው ታማኝ ባለመሆኑና የእግዚአብሔርን ምሪት በመጠየቅ ፈንታ የሙታን መናፍስት ጠሪዎችን ምክር በመጠየቁ ነበር።
# ሳዖል ለምን ሞተ?
ሳዖል የሞተው ታማኝ ባለመሆኑና የእግዚአብሔርን ምሪት በመጠየቅ ፈንታ የሙታን መናፍስት ጠሪዎችን ምክር በመጠየቁ ነበር።
# እግዚአብሔር የእስራኤልን መንግስት ለማን አሳልፎ ሰጠ?
እግዚአብሔር የእስራኤልን መንግስት ለእሴይ ልጅ ለዳዊት አሳልፎ ሰጠ።