am_tq/1ch/12/08.md

446 B

ዳዊት በበረሓ በሚገኘው ምሽግ ውስጥ ሳለ የጋድ ነገድ ሰዎች የተለየ ባሕሪይ ምን ነበር?

የጋድ ነገድ ጦረኞች ሰዎች የጦር ልምድ ያላቸው ወታደሮችጋሻና ጦር ይዘው በመዋጋት የታወቁ ነበሩ፤ አስፈሪነታቸው እንደ አንበሳ ሲሆን ፈጣንነታቸው በተራራ ላይ እንደሚዘል ሚዳቋ ነበር።