am_tq/1ch/12/18.md

363 B

ዐማሳይ ለዳዊት ማስጠንቀቂያ ምን ምላሽ ሰጠ?

ዐማሳይ ለዳዊት ማስጠንቀቂያ ምን ምላሽ ሰጠ? ዐማሳይ ለዳዊት ሁላቸውም የእርሱ ወገን እንደሆኑና ሰላም እንደሚፈልጉ ዳዊትን ከሚረዱት ጋር እግዚአብሔር እንድሚሆን ነገርአው።