am_tq/1co/01/20.md

485 B

እግዚአብሔር የዓለምን ጥበብ ወደ ምንድነው የለወጠው?

እግዚአብሔር የዓለምን ጥበብ ወደ ሞኝነት ለወጠው፡፡

በስብከት ሞኝነት የሚያምኑትን ለማዳን የእግዚአብሔር በጐ ፈቃድ የሆነው ለምንድነው?

ዓለም በገዛ ጥበብዋ እግዚአብሔርን ባለማወቅዋ ይህን ለማድረግ የእግዚአብሔር በጐ ፈቃድ ሆኖአል፡፡