8 lines
485 B
Markdown
8 lines
485 B
Markdown
|
# እግዚአብሔር የዓለምን ጥበብ ወደ ምንድነው የለወጠው?
|
||
|
|
||
|
እግዚአብሔር የዓለምን ጥበብ ወደ ሞኝነት ለወጠው፡፡
|
||
|
|
||
|
# በስብከት ሞኝነት የሚያምኑትን ለማዳን የእግዚአብሔር በጐ ፈቃድ የሆነው ለምንድነው?
|
||
|
|
||
|
ዓለም በገዛ ጥበብዋ እግዚአብሔርን ባለማወቅዋ ይህን ለማድረግ የእግዚአብሔር በጐ ፈቃድ ሆኖአል፡፡
|