# እግዚአብሔር የዓለምን ጥበብ ወደ ምንድነው የለወጠው? እግዚአብሔር የዓለምን ጥበብ ወደ ሞኝነት ለወጠው፡፡ # በስብከት ሞኝነት የሚያምኑትን ለማዳን የእግዚአብሔር በጐ ፈቃድ የሆነው ለምንድነው? ዓለም በገዛ ጥበብዋ እግዚአብሔርን ባለማወቅዋ ይህን ለማድረግ የእግዚአብሔር በጐ ፈቃድ ሆኖአል፡፡