am_tq/1ch/06/13.md

259 B

እግዚአብሔርም ይሁዳንና ኢየሩሳሌምን በማን እንዲማረኩ አደረገ?

እግዚአብሔርም ይሁዳንና ኢየሩሳሌምን በባቢሎን ንጉስ በናቡከ ደነጾር እንዲማረኩ አደረገ።