# እግዚአብሔርም ይሁዳንና ኢየሩሳሌምን በማን እንዲማረኩ አደረገ? እግዚአብሔርም ይሁዳንና ኢየሩሳሌምን በባቢሎን ንጉስ በናቡከ ደነጾር እንዲማረኩ አደረገ።