am_tq/1ch/05/01.md

447 B

ሮቤል በኩር ሆኖ ሳለ ብኩርናው ለእስራኤል ልጅ ለዮሴፍ የተሰጠው?

ብኩርናው ለእስራኤል ልጅ ለዮሴፍ የተሰጠበት ምክንያት ሮቤል የአባቱን መኝታ ስላረከሰ ነበር።

እልቅና የመጣው ከየትኛው የእስራኤል ወንድ ልጅ ነበር?

እልቅና የመጣው ከእስራኤል ወንድ ልጅ ከይሁዳ ነው።