am_tq/1ch/05/01.md

8 lines
447 B
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# ሮቤል በኩር ሆኖ ሳለ ብኩርናው ለእስራኤል ልጅ ለዮሴፍ የተሰጠው?
ብኩርናው ለእስራኤል ልጅ ለዮሴፍ የተሰጠበት ምክንያት ሮቤል የአባቱን መኝታ ስላረከሰ ነበር።
# እልቅና የመጣው ከየትኛው የእስራኤል ወንድ ልጅ ነበር?
እልቅና የመጣው ከእስራኤል ወንድ ልጅ ከይሁዳ ነው።