# ሮቤል በኩር ሆኖ ሳለ ብኩርናው ለእስራኤል ልጅ ለዮሴፍ የተሰጠው? ብኩርናው ለእስራኤል ልጅ ለዮሴፍ የተሰጠበት ምክንያት ሮቤል የአባቱን መኝታ ስላረከሰ ነበር። # እልቅና የመጣው ከየትኛው የእስራኤል ወንድ ልጅ ነበር? እልቅና የመጣው ከእስራኤል ወንድ ልጅ ከይሁዳ ነው።