am_tq/1co/02/06.md

345 B

ጳውሎስና ከእርሱ ጋር የነበሩት ምን ዐይነት ጥበብ ነበር የሚናገሩት?

ተሰውሮ የነበረውን የእግዚአብሔር እውነት ማለት ከዘመናት በፊት ለክብራችን የተወሰነውን የተሰወረ የእግዚአብሔር እውነት ይናገሩ ነበር፡፡