# ጳውሎስና ከእርሱ ጋር የነበሩት ምን ዐይነት ጥበብ ነበር የሚናገሩት? ተሰውሮ የነበረውን የእግዚአብሔር እውነት ማለት ከዘመናት በፊት ለክብራችን የተወሰነውን የተሰወረ የእግዚአብሔር እውነት ይናገሩ ነበር፡፡