am_tq/1co/02/06.md

4 lines
345 B
Markdown

# ጳውሎስና ከእርሱ ጋር የነበሩት ምን ዐይነት ጥበብ ነበር የሚናገሩት?
ተሰውሮ የነበረውን የእግዚአብሔር እውነት ማለት ከዘመናት በፊት ለክብራችን የተወሰነውን የተሰወረ የእግዚአብሔር እውነት ይናገሩ ነበር፡፡