am_tq/1co/03/18.md

396 B

በዚህ ዓለም ጥበበኛ እንደ ሆነ ለሚያስብ ሰው ጳውሎስ ምን ይላል?

ጳውሎስ፣ ‹‹ጥበበኛ ይሆን ዘንድ ራሱን እንደ፣ ሞኝ›› ይቁጠር ይላል፡፡

ጌታ የጥበበኞች ሐሳብ ምን መሆኑን ነው የሚያውቀው?

ጌታ የጥበበኞች ሐሳብ ከንቱ እንደ ሆነ ያውቃል፡፡