am_tq/1co/03/18.md

8 lines
396 B
Markdown

# በዚህ ዓለም ጥበበኛ እንደ ሆነ ለሚያስብ ሰው ጳውሎስ ምን ይላል?
ጳውሎስ፣ ‹‹ጥበበኛ ይሆን ዘንድ ራሱን እንደ፣ ሞኝ›› ይቁጠር ይላል፡፡
# ጌታ የጥበበኞች ሐሳብ ምን መሆኑን ነው የሚያውቀው?
ጌታ የጥበበኞች ሐሳብ ከንቱ እንደ ሆነ ያውቃል፡፡