am_tq/1ch/05/20.md

451 B

አጋራውያን ለምን ተሸነፉ?

የተሸነፉበት ምክንያት እስራኤላውያን ወደ እግዚአብሔር ስለጮሁ፤ በእግዚአብሔርም ስለታመኑና እግዚአብሔር ስለተለመናቸው ነበር።

እስራኤላውያን ከአጋራዉያን በወሰዱት ስፍራ ምንያህል ዘመን ኖሩ?

ለምርኮ እስከተወሰዱበት ዘመን እዚያው ነበሩ።