8 lines
451 B
Markdown
8 lines
451 B
Markdown
|
# አጋራውያን ለምን ተሸነፉ?
|
||
|
|
||
|
የተሸነፉበት ምክንያት እስራኤላውያን ወደ እግዚአብሔር ስለጮሁ፤ በእግዚአብሔርም ስለታመኑና እግዚአብሔር ስለተለመናቸው ነበር።
|
||
|
|
||
|
# እስራኤላውያን ከአጋራዉያን በወሰዱት ስፍራ ምንያህል ዘመን ኖሩ?
|
||
|
|
||
|
ለምርኮ እስከተወሰዱበት ዘመን እዚያው ነበሩ።
|