am_tq/1ch/06/49.md

431 B

የአሮንና የልጆቹ ሀላፊነት ምን ዐይነት መሰዉያ ማቅረብ ነበር?

ሀላፊነታቸው በመሠዊያው ላይ መሠዋዕት መቅረብና በዕጣኑም መሠዊያ ላይ ማጠን ነበር።

እነዚህ መሰውያዎች ለምን ይደረጉ ነበር?

እነዚህ መሰውያዎች ለእስራኤል የሀጢያት ማስተሰርያ ለማድረግ ነበር።