# የአሮንና የልጆቹ ሀላፊነት ምን ዐይነት መሰዉያ ማቅረብ ነበር? ሀላፊነታቸው በመሠዊያው ላይ መሠዋዕት መቅረብና በዕጣኑም መሠዊያ ላይ ማጠን ነበር። # እነዚህ መሰውያዎች ለምን ይደረጉ ነበር? እነዚህ መሰውያዎች ለእስራኤል የሀጢያት ማስተሰርያ ለማድረግ ነበር።