am_tq/1co/01/07.md

416 B

የቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያን ያልጐደለባት ምንድነው?

መንፈሳዊ ስጦታ አልጐደለባትም፡፡

እግዚአብሔር የቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያንን እስከ መጨረሻው የሚያጸናው ለምንድነው?

ይህን የሚያደርገው በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ያለ ነቀፋ እንዲሆኑ ነው፡፡