# የቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያን ያልጐደለባት ምንድነው?
መንፈሳዊ ስጦታ አልጐደለባትም፡፡
# እግዚአብሔር የቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያንን እስከ መጨረሻው የሚያጸናው ለምንድነው?
ይህን የሚያደርገው በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ያለ ነቀፋ እንዲሆኑ ነው፡፡