am_tq/1co/04/01.md

486 B

የቆሮንቶስ አማኞች ጳውሎስንና ባልደረቦቹን እንዴት መቀበል እንዳለባቸው ነው ጳውሎስ የሚናገረው?

የቆሮንቶስ ሰዎች እንደ ክርስቲያን አገልጋዮችና የእግዚአብሔር ምስጢር ባለ ዐደራዎች ሊቀበሏቸው ይገባል፡፡

ባለ ዐደራ ለመሆን አንዱ አስፈላጊ ነገር ምንድነው?

ባለ ዐደራ ታማኝ መሆን አለበት፡፡