# የቆሮንቶስ አማኞች ጳውሎስንና ባልደረቦቹን እንዴት መቀበል እንዳለባቸው ነው ጳውሎስ የሚናገረው? የቆሮንቶስ ሰዎች እንደ ክርስቲያን አገልጋዮችና የእግዚአብሔር ምስጢር ባለ ዐደራዎች ሊቀበሏቸው ይገባል፡፡ # ባለ ዐደራ ለመሆን አንዱ አስፈላጊ ነገር ምንድነው? ባለ ዐደራ ታማኝ መሆን አለበት፡፡