8 lines
486 B
Markdown
8 lines
486 B
Markdown
|
# የቆሮንቶስ አማኞች ጳውሎስንና ባልደረቦቹን እንዴት መቀበል እንዳለባቸው ነው ጳውሎስ የሚናገረው?
|
||
|
|
||
|
የቆሮንቶስ ሰዎች እንደ ክርስቲያን አገልጋዮችና የእግዚአብሔር ምስጢር ባለ ዐደራዎች ሊቀበሏቸው ይገባል፡፡
|
||
|
|
||
|
# ባለ ዐደራ ለመሆን አንዱ አስፈላጊ ነገር ምንድነው?
|
||
|
|
||
|
ባለ ዐደራ ታማኝ መሆን አለበት፡፡
|