am_tq/1co/03/16.md

491 B

እኛ ምንድነን፤ በኢየሱስ ክርስቶስ እንደሚያምኑ ሰዎች እኛ ውስጥ የሚኖረው ማን ነው?

እኛ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነን፤ የእግዚአብሔር መንፈስ በውስጣችን ይኖራል፡፡

የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ የሚያፈርስ ምን ይሆናል?

የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ የሚያፈርሰውን እግዚአብሔር ያፈርሰዋል፡፡