# እኛ ምንድነን፤ በኢየሱስ ክርስቶስ እንደሚያምኑ ሰዎች እኛ ውስጥ የሚኖረው ማን ነው? እኛ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነን፤ የእግዚአብሔር መንፈስ በውስጣችን ይኖራል፡፡ # የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ የሚያፈርስ ምን ይሆናል? የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ የሚያፈርሰውን እግዚአብሔር ያፈርሰዋል፡፡