am_tq/1co/03/16.md

8 lines
491 B
Markdown

# እኛ ምንድነን፤ በኢየሱስ ክርስቶስ እንደሚያምኑ ሰዎች እኛ ውስጥ የሚኖረው ማን ነው?
እኛ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነን፤ የእግዚአብሔር መንፈስ በውስጣችን ይኖራል፡፡
# የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ የሚያፈርስ ምን ይሆናል?
የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ የሚያፈርሰውን እግዚአብሔር ያፈርሰዋል፡፡