am_tq/1ch/11/22.md

633 B

የዮዳሄ ልጅ በናያ ምን በማድረግ ይታወቅ ነበር?

በነያ በረዶ በነበረ ጊዜ በዋሻ ዉስጥ አንበሳ የገደለ ጀግና ነበር። እንደዚሁም ደግሞ ረጅምና ግዙፍ የሆነዉን ግብጻዊ ጦሩን ቀምቶ ገድሎት ነበር።