am_tq/1co/02/14.md

565 B

ጳውሎስና ከእርሱ ጋር የነበሩ ሰዎች ከእግዚአብሔር የሆነውን መንፈስ የተቀበሉበት አንዱ ምክንያት ምንድነው?

ከእግዚአብሔር የሆነውን መንፈስ የተቀበሉት ከእግዚአብሔር ዘንድ በነጻ የተሰጡንን ነገሮች እንዲያውቁ ነው፡፡

በኢየሱስ የሚያምኑ የማን ልብ እንዳላቸው ነው ጳውሎስ የሚናገረው?

የክርስቶስ ልብ እንዳላቸው ነው ጳውሎስ የሚነገረው፡፡